የግርጌ ማስታወሻ b ይሖዋ ከክርስትና ዘመን በፊት የነበሩ ታማኝ ሰዎች ያቀረቧቸውን መሥዋዕቶች የተቀበለው ወደፊት የሚቀርበውን የኢየሱስ ክርስቶስ መሥዋዕት መሠረት አድርጎ ነው፤ ምክንያቱም ይህ መሥዋዕት የሰው ልጆችን ከኃጢአትና ከሞት ሙሉ በሙሉ ነፃ ያወጣል።—ሮም 3:25