የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ታሪክ እንደ አጠቃላይ መመሪያ የሚያገለግል አይደለም። በዛሬው ጊዜ፣ ምንዝር የተፈጸመባቸው ሰዎች ከምንዝር ፈጻሚው ጋር በትዳር ተጣምረው እንዲቀጥሉ ይሖዋ አይጠብቅባቸውም። እንዲያውም ምንዝር የተፈጸመባቸው ሰዎች ከፈለጉ ፍቺ መፈጸም እንደሚችሉ በልጁ አማካኝነት ግልጽ አድርጓል።—ማቴ. 5:32፤ 19:9