የግርጌ ማስታወሻ a ለእህት የጠቀሰችላት ጥቅስ 2 ዮሐንስ 8 ነው፤ ጥቅሱ እንዲህ ይላል፦ “ሙሉ ሽልማት እንድታገኙ እንጂ የደከምንባቸውን ነገሮች እንዳታጡ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”