የግርጌ ማስታወሻ e የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ አስጠኚው ቅዱሳን መጻሕፍትን ተጠቅሞ እንዲያመዛዝን ከረዳው በኋላ የገና ጌጣጌጦቹን ለመጣል ይወስናል።