የግርጌ ማስታወሻ b ልጆቻችሁ ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን መጽሐፍ አጥንተው ጨርሰው ከሆነ በክፍል 3 እና 4 ውስጥ የሚገኙትን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የሥነ ምግባር መሥፈርቶች የሚናገሩ አንዳንድ ምዕራፎች አብራችሁ ልትከልሱ ትችላላችሁ።