የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ ማርቆስ ጳውሎስንና በርናባስን በሚስዮናዊ ጉዟቸው ላይ ሲያገለግላቸው። ጢሞቴዎስ ወንድሞችን ለማበረታታትና ለማጠናከር ሲል አንድን ጉባኤ በፈቃደኝነት ሲጎበኝ።