የግርጌ ማስታወሻ a ታማኙ ኢዮብ እንኳ ሦስቱ ጓደኞቹ ስሙን ባጠፉ ጊዜ እይታው ተዛብቷል። መጀመሪያ ላይ ኢዮብ ልጆቹንና ንብረቱን ሁሉ ቢያጣም እንኳ “ኃጢአት አልሠራም ወይም አምላክን በደል ሠርቷል ብሎ አልወነጀለም።” (ኢዮብ 1:22፤ 2:10) ሆኖም ጓደኞቹ ኃጢአት እንደሠራ በመግለጽ ክስ ሲሰነዝሩበት ‘እንዳመጣለት’ መናገር ጀመረ። የይሖዋን ስም ከመቀደስ ይልቅ ለራሱ ስም ጥብቅና ለመቆም ቅድሚያ ሰጥቷል።—ኢዮብ 6:3፤ 13:4, 5፤ 32:2፤ 34:5