የግርጌ ማስታወሻ a ከሰይጣን ክፉ ዓለም ጋር የሚደረገውን ጦርነት የሚመራው ኢየሱስ ነው፤ በመሆኑም ‘ድሉን የሚያጠናቅቅበትን’ እና አርማጌዶን የሚመጣበትን ጊዜ አሁን ያውቃል ብሎ ማመን ምክንያታዊ ነው።—ራእይ 6:2፤ 19:11-16