የግርጌ ማስታወሻ b በምሳሌ 7:7-23 ላይ የተጠቀሰው ወጣት ለፆታ ብልግና እጅ በመስጠት ጥበብ የጎደለው ትልቅ ውሳኔ ከማድረጉ በፊት ጥበብ የጎደላቸው ትናንሽ ውሳኔዎችን እንዳደረገ ልብ በል።