የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ በስተ ግራ፦ አንድ ወጣት ወንድም ሻይ ቤት ውስጥ ተቀምጦ ሁለት ወንዶች ፍቅራቸውን ሲገላለጹ ይመለከታል። በስተ ቀኝ፦ አንዲት እህት ሁለት ሰዎች ሲያጨሱ ትመለከታለች።