የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ወንድም የታመመች ሚስቱን ለመንከባከብ፣ ገንዘቡን በጥበብ ለመያዝ እንዲሁም ልጁ ይሖዋን እንድትወድ ለማሠልጠን እንዲረዳው ወደ አምላክ ሲጸልይ።