የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ሀብታሙ ሰው ከሞተ በኋላ የሄደበትን ቦታ ለመግለጽ “ሲኦል” የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ። ሆኖም ሉቃስ 16:23 ላይ የተሠራበት የግሪክኛ ቃል (ሐዲስ) የሚያመለክተው የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ነው።