የግርጌ ማስታወሻ b የመንፈስ ጭንቀት ያጋጠማቸው አብዛኞቹ ሰዎች ራሳቸውን አያጠፉም። ሆኖም ሕይወታቸውን ካጠፉ ሰዎች ብዙዎቹ በወቅቱ የመንፈስ ጭንቀት አጋጥሟቸው ነበር።