የግርጌ ማስታወሻ b በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ለፍቺ ምክንያት ተደርጎ ሊቀርብ የሚችለው የፆታ ብልግና ብቻ ነው። (ማቴዎስ 19:5, 6, 9) “መጽሐፍ ቅዱስ ፍቺን ይፈቅዳል?” የሚለውን ርዕስ አንብብ።