የግርጌ ማስታወሻ b ከ1999 ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ካሉ የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች የተሰበሰቡ መዋጮዎች አስፈላጊ በሆኑ ቦታዎች የስብሰባ አዳራሾችን ለመገንባትና ለማደስ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ተደርጓል።