የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ ርዕስ ላይ ስለ ጭንቀት ስንናገር የሕክምና እርዳታ ሊያስፈልገው ስለሚችል ከባድ የጭንቀት ዓይነት እየተናገርን አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ አንድን ሰው በጭንቀት እንዲዋጥ ሊያደርጉ ስለሚችሉ የዕለት ተዕለት ሁኔታዎች እየተናገርን ነው። የጤና እክል የሆነ ከባድ ጭንቀት ያለባቸው ሰዎች፣ የሕክምና እርዳታ ለማግኘት ሊወስኑ ይችላሉ።—ሉቃስ 5:31