የግርጌ ማስታወሻ c እርዳታ ሊያበረክቱ የሚችሉ በርካታ የሕክምና ማዕከሎች፣ ሆስፒታሎችና የማገገሚያ ፕሮግራሞች አሉ። እያንዳንዱ ሰው አማራጮቹን በጥንቃቄ መገምገምና የትኛውን ሕክምና ቢወስድ እንደሚሻል መወሰን አለበት።—ምሳሌ 14:15