የግርጌ ማስታወሻ a ጸሎተ ፍትሐት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ያወጡት ድንጋጌ ሲሆን የሃይማኖት መሪዎቹ ይህ ሥነ ሥርዓት ሰዎች ከሞቱ በኋላ በመንጽሔ የሚደርስባቸውን ቅጣት ለመቀነስ አልፎ ተርፎም ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ እንደሚረዳ ይናገራሉ።