የግርጌ ማስታወሻ c የጉባኤ ሽማግሌዎች፣ በሳል ክርስቲያን ወንዶች ሲሆኑ ቅዱሳን መጻሕፍትን ያስተምራሉ፤ እንዲሁም ለይሖዋ ሕዝብ ማበረታቻ በመስጠት እረኝነት ያደርጋሉ።ለሚያከናውኑት ሥራ አይከፈላቸውም።