የግርጌ ማስታወሻ e የጉባኤ አገልጋዮች ወንድሞቻቸውንና እህቶቻቸውን የሚጠቅሙ የተለያዩ አገልግሎቶችን ያከናውናሉ። ይህም የጉባኤ ሽማግሌዎች ለማስተማሩና ለእረኝነቱ ሥራ የበለጠ ጊዜ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል።