የግርጌ ማስታወሻ a ከሲፓራ ጋር በተያያዘ “ኩሻዊት” የሚለው ቃል የተሠራበት ኢትዮጵያዊት መሆኗን ለማመልከት ሳይሆን እንደ ሌሎቹ ምድያማውያን ከዓረብ አገር የመጣች መሆኑን ለማመልከት ነው።