የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች በእነዚህ ጥቅሶች ላይ “አዳኝ” በሚለው ቃል ፋንታ “ታዳጊ”፣ “ነፃ አውጪ”፣ “ጀግና” እና “መሪ” እንደሚሉት ያሉ ቃላትን ተጠቅመዋል። ሆኖም በመጀመሪያው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ውስጥ፣ አዳኝ ስለሆኑ ሰዎች በሚናገርበት ቦታ ላይ የገባው የዕብራይስጥ ቃል ስለ ይሖዋ አምላክ አዳኝነት በሚናገሩ ሌሎች ጥቅሶች ላይ ከገባው ቃል ጋር ተመሳሳይ ነው።—መዝሙር 7:10