የግርጌ ማስታወሻ a “ሰማይ” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል “ከፍ ያለ” ወይም “ላቅ ያለ” የሚል ትርጉም ካለው ሥርወ ቃል የመጣ ነው። (ምሳሌ 25:3) ዘ ኒው ብራውን፣ ድራይቨር ኤንድ ብሪግስ ሂብሪው ኤንድ ኢንግሊሽ ሌክሲከን ኦቭ ዚ ኦልድ ቴስታመንት ገጽ 1029ን ተመልከት።