የግርጌ ማስታወሻ b ምሳሌ 6:16 ላይ የሚገኘው አገላለጽ በዕብራይስጥ ቋንቋ የሚሠራበት ዘይቤ ነው፤ በዚህ ዘይቤ መሠረት ጸሐፊው፣ በሁለተኛ ደረጃ የተጠቀሰውን ቁጥር ለማጉላት ሲል ይህን ቁጥር መጀመሪያ ከተጠቀሰው ቁጥር ጋር ያነጻጽረዋል። እንዲህ ዓይነቱ አገላለጽ በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ብዙ ቦታዎች ላይ ተሠርቶበታል።—ኢዮብ 5:19፤ ምሳሌ 30:15, 18, 21