የግርጌ ማስታወሻ b ሳምራውያን የሚከተሉት ሃይማኖት ከአይሁድ እምነት የተለየ ቢሆንም በሙሴ ሕግ ውስጥ የሚገኙትን አንዳንድ ትምህርቶችና ሥርዓቶች ይቀበሉ ነበር።