የግርጌ ማስታወሻ
a ኦስትሪያዊው የፊዚክስ ሊቅና የኖቤል ተሸላሚ ኧርቪን ሽሮዲንገር እንዲህ በማለት ጽፈዋል፦ ሳይንስ “በማስረጃ የተደገፉ ብዙ መረጃዎችን ያቀርባል። . . . ይሁን እንጂ ይበልጥ ልናውቃቸው የምንፈልጋቸውን ነገሮች በተመለከተ ምንም የሚገልጸው ነገር የለም።” አልበርት አንስታይን ደግሞ “ማኅበራዊ ሕይወታችንን ለማሻሻል ምክንያታዊ አስተሳሰብ ብቻውን በቂ እንዳልሆነ የተገነዘብነው ከከፋ ችግር ነው” በማለት ተናግሯል።