የግርጌ ማስታወሻ
b ኦርፊየስ ኤ ጀነራል ሂስትሪ ኦፍ ሪልጅን የተባለው መጽሐፍ ስለ መንጽሔ ሲናገር “በወንጌሎች ውስጥ ስለዚህ ጉዳይ የሚናገር አንድ ቃል እንኳ አይገኝም” ብሏል። በተመሳሳይም ኒው ካቶሊክ ኢንሳይክሎፒድያ “በአጠቃላይ፣ ካቶሊክ ስለ መንጽሔ የምታስተምረው ትምህርት በቅዱሳን ጽሑፎች ላይ ሳይሆን በወግ ላይ የተመሠረተው ነው” ይላል።—ሁለተኛ እትም ጥራዝ 11 ገጽ 825