የግርጌ ማስታወሻ a በርካታ ሃይማኖቶች ማርያም የአምላክ እናት እንደሆነች ያስተምራሉ። ማርያምን “የሰማይ ንግሥት” ወይም ቲኦቶኮስ (በግሪክኛ “ወላዲተ አምላክ” ማለት ነው) ብለው ይጠሯታል።