የግርጌ ማስታወሻ a ይሖዋ የአምላክ የግል ስም ነው። በመቶዎች የሚቆጠሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ይህን ስም፣ “ቅዱስ” እንዲሁም “ቅድስና” ከሚሉት ቃላት ጋር አያይዘው ይገልጹታል።