የግርጌ ማስታወሻ a በኪንግ ጄምስ ቨርዥን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ውስጥ ራእይ 1:11 ላይ “አልፋና ኦሜጋ” የሚለው መጠሪያ ለአራተኛ ጊዜ ተጠቅሶ ይገኛል። ሆኖም ይህ ሐሳብ ጥንታዊ በሆኑ በእጅ የተገለበጡ ግሪክኛ ጽሑፎች ውስጥ ስለማይገኝ አብዛኞቹ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ከትርጉሞቻቸው ውስጥ አውጥተውታል፤ ይህ መጠሪያ የተጨመረው ከጊዜ በኋላ በተዘጋጁ ቅጂዎች ውስጥ እንደሆነ ግልጽ ነው።