የግርጌ ማስታወሻ a ዮናስ እርማቱን በመቀበል የተሰማውን ቁጣ ማሸነፍ እንደቻለ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል፤ ምክንያቱም በስሙ የተጠራውን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ እንዲጽፍ አምላክ ተጠቅሞበታል።