የግርጌ ማስታወሻ a ይህ ርዕስ የይሖዋ ምሥክሮች የማያከብሯቸውን በዓላት በሙሉ አይዘረዝርም፤ ከበዓላት ጋር በተያያዘ መመሪያ የሚሆኑን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችም ቢሆኑ እዚህ ላይ የተጠቀሱት ብቻ አይደሉም።