የግርጌ ማስታወሻ a ከባድ ጉዳዮችን ከትዳር በፊት ተወያይቶ መወሰን ያስፈልጋል። ያም ቢሆን ያልተጠበቀ ሁኔታ ሊያጋጥም ወይም የአንዳቸው አመለካከት ከጊዜ በኋላ ሊቀየር ይችላል።—መክብብ 9:11