የግርጌ ማስታወሻ a የሚያስገርመው ነገር፣ ኤሊፋዝ እሱና ጓደኞቹ ኢዮብን በለሰለሰ አንደበት ወይም በደግነት እንዳነጋገሩት ገልጾ ነበር፤ ምናልባት እንዲህ የተሰማው ኢዮብ ላይ ስላልጮኹበት ሊሆን ይችላል። (ኢዮብ 15:11) ይሁን እንጂ በለሰለሰ አንደበት የተነገሩ ቃላትም ስሜትን ሊያቆስሉ ይችላሉ።