የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንድ ቦታዎች ላይ ይሖዋ እውነታውን በቀጥታ የሚያስቀምጡ አገላለጾችን ተጠቅሟል፤ ሌሎች ቦታዎች ላይ ግን ዘይቤያዊ አገላለጾችን ተጠቅሟል። (ለምሳሌ ኢዮብ 41:1, 7, 8, 19-21ን ተመልከት።) ሁለቱንም ዘዴዎች የተጠቀመው ለአንድ ዓላማ ይኸውም ኢዮብ በፈጣሪው ኃይል እንዲደመም ለማድረግ ነው።