የግርጌ ማስታወሻ
a ሆልማን ክሪስቲያን ስታንዳርድ ባይብል የተባለው ለጥናት የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ቃል አስመልክቶ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ “‘መፍጠር’ የሚል ትርጉም ያለው ባራ የሚለው የዕብራይስጥ ቃል አድራጊ ግስ ሆኖ በገባባቸው ቦታዎች ሁሉ ሰዎች ከሚያከናውኑት ነገር ጋር በተያያዘ ተሠርቶበት አያውቅም። በመሆኑም ባራ የሚለው ግስ አምላክ ያከናወነውን ነገር ብቻ የሚያመለክት ቃል ነው።”—ገጽ 7