የግርጌ ማስታወሻ
b ይሖዋ የአምላክ የግል ስም ነው።—መዝሙር 83:18
በኢየሱስ ማመን በእሱ እንደሚያምኑ ከመናገር ወይም እሱ ላደረገልን ነገር እውቅና ከመስጠት ያለፈ ነገርን ይጠይቃል። እሱን በመታዘዝና የእሱን ፈለግ በመከተል በአምላክ ልጅ ላይ ያለንን እምነት ማሳየት ይጠበቅብናል። (ማቴዎስ 7:24-27፤ 1 ጴጥሮስ 2:21) መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “በወልድ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ወልድን የማይታዘዝ ግን . . . ሕይወትን አያይም።”—ዮሐንስ 3:36