የግርጌ ማስታወሻ
c ጄሰን ዴቪድ ቤዱን የተባሉ ምሁር እንደተናገሩት ጠቃሽ አመልካች ካልገባ አንባቢያን ቃሉን የሚረዱት ‘የመለኮትነት ባሕርይ የተላበሰ’ እንደሚል አድርገው ነው። አክለውም እንዲህ ብለዋል፦ “ዮሐንስ 1:1 ላይ የተጠቀሰው ‘ቃል’ የሚያመለክተው ብቻውን አምላክ የሆነውን አካል ሳይሆን የመለኮትነት ባሕርይ የተላበሰን አካል ነው።”—ትሩዝ ኢን ትራንስሌሽን፦ አክዩሬሲ ኤንድ ባያዝ ኢን ኢንግሊሽ ትራንስሌሽንስ ኦቭ ዘ ኒው ቴስታመንት፣ ገጽ 115፣ 122 እና 123