የግርጌ ማስታወሻ a ልዩ አቅኚ የሚባለው የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች ያስፈልጋሉ ወደሚልበት ቦታ በፈቃደኝነት ሄዶ የሚሰብክ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ነው።