የግርጌ ማስታወሻ b አራት ሜትር በአራት ሜትር በሆነው በዚህ እስር ቤት ውስጥ ሰባት ወራት አሳልፌያለሁ። ክፍሉ መጸዳጃ አልነበረውም፤ የምተኛውም መሬት ላይ አንዲት ስስ ብርድ ልብስ ለብሼ ነበር።