የግርጌ ማስታወሻ a የሳንዲኒስታ ነፃ አውጪ ግንባር በ1970ዎቹ በኒካራጓ ተወዳጅነት አትርፎ ነበር፤ ውሎ አድሮም ከ40 ዓመታት በላይ አገሪቱን ያስተዳደረውን ሥርወ መንግሥት መገልበጥ ችሏል።