የግርጌ ማስታወሻ a ፉ ሎን ሊያንግ እንዴት ወደ እውነት እንደመጣ የሚገልጽ ዘገባ በ1974 የይሖዋ ምሥክሮች የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 51 ላይ ይገኛል።