የግርጌ ማስታወሻ a ልዩ አቅኚ የሚባለው የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች ያስፈልጋሉ ወዳለበት አካባቢ ተልኮ ለማገልገል ራሱን በፈቃደኝነት የሚያቀርብ የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ነው።