የግርጌ ማስታወሻ a የምልክት ቋንቋ የሚጠቀሙ ሰዎች ሐሳባቸውን የሚያስተላልፉት እጃቸውንና የፊታቸውን መግለጫ በመጠቀም ነው። በመሆኑም የምልክት ቋንቋ ጽሑፎች የሚዘጋጁት በቪዲዮ ነው።