አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የሚዲያ ስብስብ - ቲቶ በዚህ የሚዲያ ስብስብ ውስጥ የሚገኙት ሥዕሎችና 3D ቪዲዮዎች የተዘጋጁት ጥልቅ ምርምር ተደርጎባቸው ነው። ሆኖም እነዚህ ነገሮች የሥነ ጥበብ ባለሙያዎች ያዘጋጇቸው እንደሆኑና ካሉት በርካታ አማራጮች መካከል አንዱን ብቻ እንደሚያሳዩ መገንዘብ ያስፈልጋል።