ኅዳር 8 የርዕስ ማውጫ በሀብት የተከፋፈለ ዓለም በሀብታሞችና በድሆች መካከል ያለው ሰፊ የኑሮ ልዩነት የኑሮ ልዩነት—ብቸኛው መፍትሔ ምንድን ነው? ከካካዎ ፍሬ ቸኮሌት የሚሠራው እንዴት ነው? የአውሮፓ ፍርድ ቤት የአንዲትን እናት መብት አስከበረ ቻት ሩም ካለው አደጋ መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው? ሴቶች ውበታቸውን መደበቅ ይኖርባቸዋል? ሐቀኝነት አምላክን ያስከብራል በፍርሃት መኖር ብዙዎች በፍርሃት የሚኖሩት ለምንድን ነው? ከፍርሃት ነጻ መሆን ይቻላል? ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር ጥሩ ትዳር ለመመሥረት ያስችላል? ከዓለም አካባቢ አምላክ በእርግጥ ስለ እኛ ያስባል?