የካቲት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ የካቲት 2018 የውይይት ናሙናዎች ከየካቲት 5-11 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 12-13 የስንዴውና የእንክርዳዱ ምሳሌ ክርስቲያናዊ ሕይወት ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው? ከየካቲት 12-18 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 14-15 በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ ክርስቲያናዊ ሕይወት “አባትህንና እናትህን አክብር” ከየካቲት 19-25 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 16-17 የምታስቡት የማንን ሐሳብ ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ጥያቄዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ መጠቀም ከየካቲት 26–መጋቢት 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 18-19 ራሳችሁንም ሆነ ሌሎችን እንዳታሰናክሉ ተጠንቀቁ