መጋቢት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ መጋቢት 2016 የአቀራረብ ናሙናዎች መጋቢት 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | አስቴር 6-10 አስቴር ለይሖዋና ለሕዝቡ በመቆርቆር እርምጃ ወስዳለች በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—መጽሔት ለማበርከት የራስህን መግቢያ አዘጋጅ ክርስቲያናዊ ሕይወት እንግዶቻችንን መቀበል መጋቢት 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 1-5 ኢዮብ በመከራ ውስጥ ንጹሕ አቋሙን ጠብቋል መጋቢት 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 6-10 ታማኙ ኢዮብ ሥቃይ እንደበዛበት ተናገረ መጋቢት 28–ሚያዝያ 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 11-15 ኢዮብ በትንሣኤ ተስፋ ላይ እምነት ነበረው ክርስቲያናዊ ሕይወት ትንሣኤ—በቤዛው አማካኝነት የተገኘ ስጦታ