ሚያዝያ 1 ሕይወትህ ትርጉም ያለው ሊሆን ይችላል? የርዕስ ማውጫ የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ፦ ሕይወትህ ትርጉም ያለው ሊሆን ይችላል? በእርግጥ ትርጉም ያለው ሕይወት መኖር ይቻላል? ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር ቁልፉ ኢየሱስ ነው ትርጉም ያለው ሕይወት—ኢየሱስ መንገዱን አሳይቶናል መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ይህን ያውቁ ኖሯል? ወደ አምላክ ቅረብ “ደጋግማችሁ ለምኑ፣ ይሰጣችኋል” በእምነታቸው ምሰሏቸው “ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር” የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው