የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መንጽሔ
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • ኢሳ. 38:18:- “ሲኦል አያመሰግንህምና፣ ሞትም አያከብርህምና፤ ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ እውነትህን ተስፋ አያደርጉም።” (ታዲያ እንዲህ ከሆነ ‘መዳናቸው የተረጋገጠ መሆኑን እያስታወሱ ታላቅ ደስታ ሊሰማቸው የሚችለው’ እንዴት ነው?)

      በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ከኃጢአት መንጻት የሚቻለው እንዴት ነው?

      1 ዮሐ. 1:7, 9:- “ነገር ግን እርሱ [አምላክ] በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፣ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። . . . በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”

      ራእይ 1:5:- “ኢየሱስ ክርስቶስ . . . [ወደደን፣] ከኃጢአታችንም በደሙ [አጠበን።]”

  • የሰው ዘሮች
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
    • የሰው ዘሮች

      ፍቺ:- ዘር እዚህ ላይ ባለው አጠቃቀም መሠረት ሊወረሱ የሚችሉና አንድን የተወሰነ የሰው ልጆች ወገን ከሌሎች ለመለየት የሚያስችሉ አካላዊ ባሕርያት ያሉት የሰው ልጆች ክፍል ነው። ይሁን እንጂ የተለያዩ ዘሮች እርስ በርሳቸው ሊጋቡና ሊዋለዱ መቻላቸው ሁሉም ከአንድ “ወገን” የሆኑ የሰው ልጅ ቤተሰብ አባሎች እንደሆኑ እንደሚያመለክት ልብ ማለት ያስፈልጋል። ስለዚህ የተለያዩት ዘሮች በተለያዩ ሕዝቦች መካከል ያለውን ልዩ ልዩ ገጽታ የሚያመለክቱ ብቻ ናቸው።

      የተለያዩ ዘሮች ከየት መጡ?

      ዘፍ. 5:1, 2፤ 1:28:- “እግዚአብሔር አዳምን በፈጠረ ቀን በእግዚአብሔር ምሳሌ አደረገው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፣ ባረካቸውም። ስማቸውንም በተፈጠረበት ቀን አዳም [ወይም የሰው ዘር] ብሎ ጠራቸው።” “እግዚአብሔርም ባረካቸው፣ እንዲህም አላቸው:- ብዙ፣ ተባዙ፣ ምድርንም ሙሉአት።” (ስለዚህ የሰዎች ልጆች በሙሉ የመጀመሪያዎቹ ባልና ሚስት የአዳምና የሔዋን ዝርያዎች ወይም ተወላጆች ናቸው።)

      ሥራ 17:26:- “[እግዚአብሔር] በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ